Skip to Main Content

Welcome to

Together is a new resource for anyone affected by pediatric cancer - patients and their parents, family members, and friends.

Learn More
Blog Community

ላንጉአገ አስስስታኝቼ - አማርኛ

ማስታወሻ: የሚናገሩት ቋንቋ አማርኛ ከሆነ የትርጉም እርዳታ ድርጅቶች፣ በነጻ ሊያግዝዎት ተዘጋጀተዋል።ወደ ሚከተለው ቁጥር ይደውሉ 1-866-278-5833 (መስማትለተሳናቸው: 1-901-595-1040).

መድልዎ ህገ-ወጥነት ነው

የ ቅዱስ ይሁዳ የ ልጆች የ ምር ምር ሆስ ፒታልየፌደራልሲቪልመብቶችንመብትየሚያከብርሲሆንበዘር፣ በቆዳበቀለም ፣
በዘርሃረግ፣ በኣካልብቃት፣ ወይምበጾታመድልዎኣይፈጽምም። የ ቅዱስ ይሁዳ የ ልጆች የ ምር ምር ሆስ ፒታልሰዎችንበዘር፡
በቆዳቀለም፣ በዘርሃረግ፣ በእድሜ፣ በኣካልጉዳትወይምበጾታማንንምሰውኣያገልም፤ ወይምበተለየሁኔታአይመለከትም
የ ቅዱስ ይሁዳ የ ልጆች የ ምር ምር ሆስ ፒታል:

  • የኣካልጉዳትያለባቸውንሰዎችከእኛጋርእንዲግባቡለማስቻልየነጻእርዳታእናኣገልግሎትይሰጣል። ይህምማለት :
    • ብቃትያላቸውየምልከት ቋንቋ ተርጓሚዎች
    • በተለያዩመልኮችየተዘጋጁየጽሁፍመረጃዎች (ተልቅያሉየህትመትጽሁፎች፡ ኦዲዮ፡ በቀላሉመገኘትየሚችሉየኤሌክትሮኒክፎርማቶች፣ ሌሎችፎርማቶች)
  • የመጀመሪያቋንቋቸውእንግሊዘኛላልሆነነጻየትርጉምኣገልግሎቶችይሰጣል፤ ይህምማለት:
    • ብቃትያላቸውተርጓሚዎች
    • በሌሎችቋንቋዎችየተዘጋጁመረጃዎች

ይህንንኣገልግሎትየሚፈልጉከሆነወደሚከተለ ኣድራሻይጠይቁ የትርጉም አገልግሎት ሰጪን ወይም የህመምተኞች የሕዝብ
ግንኙነት አስተባባሪን በ 1-901-866-278-5833 (TTY 1-901-595-1040) ላይ ያግኙ።
የ ቅዱስ ይሁዳ የ ልጆች የ ምር ምር ሆስ ፒታል ሊያደርግ የሚገባውን አላደረገም፣ ወይም እነዚህን ኣገልግሎቶችን ማግኘት
ተከልክያለው ወይም በተለያየ ምክንያት ማለትም በዘሬ፡ በቆዳቀለሜ፣ በዘርሃረግ፣ በእድሜ፣ ኣካል ጉዳተኛ ስለሆንኩ፣
ወይም በጾታዬ ምክኒያት መድልዎ ደርሶብኛል የሚል ኣመለካከት ካልዎት ያልዎትን ቅሬታ ወደሚከተለው ኣድራሻይ ላኩ።
ለጂም ሞብሌይ፣ የህመምተኞች የህዝብ ግንኙነት አስተባባሪ፣ የ ቅዱስ ይሁዳ የ ልጆች የ ምር ምር ሆስ ፒታልን፣ በ 1-901-
595-3300; 1-866-278-5833;TTY #: 1-901-595-1040, Fax #: 1-901-595-8600, email:
patientrelationscoordinator@stjude.org ላይ ያግኙ። ያልዎትን ቅሬታ በኣካል ወይም በደብዳቤ፣ በፋክስ ወይም በኢ-
ሜይልማቅረብይችላሉ። ቅሬታዎንበጽሁፍማቅረብንበሚመለከትእርዳታቢያስፈልግዎት ከጂም ሞብሌይ፣ የህመምተኞች
የህዝብ ግንኙነት አስተባባሪ እገዛ ማግኘት ይችላሉ።
የሲቪልመብቶችንጥሰትተፈጽሞብኛልብለውበጽሁፍወደ U.S. Department of Health and Human Services, Office
for Civil Rights (ዩ ኤስዲፓርትመንትኦፍሄልዝኤንድሂዩማንሰርቪስስ)፣ Office for Civil Rights
(ኦፊስፎርሲቪልራይትስ)፣ በኤሌክትሮኒካዊመንገድወደ Office for Civil Rights Complaint Portal በሚከተለው
አድራሻኣቤቱታማቅረብወይምማመልከትይችላሉ፡
https://ocrportal.hhs.gov/ocr/portal/lobby.jsf ወይምበደብዳቤወይምበስልክወደሚከተለውኣድራሻኣቤቱታዎንማቅ
ረብይችላሉ:
U.S. Department of Health and Human Services
200 Independence Avenue, SW
Room 509F, HHH Building
Washington, D.C. 20201
1-800-368-1019, 800-537-7697 (መስማትለተሳናቸው)
ክስማቅረቢያፎርሞችንበሚከተለውድህረ-ገጽላይማግኘትይችላሉ http://www.hhs.gov/ocr/office/file/index.html.